Water Supply & sewerage En/se
Water Supply & Sewerage En/Se
Mission
ዘመናዊ አሠራርና ቴክኖሎጂን በመጠቀም ግልጽና ፈጣን አገልግሎት በመስጠት ተመጣጣኝ የታሪፍና የወጪ ማስመለሻ የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት ለከተማውና ለአካባቢዋ ነዋሪዎችና ድርጅቶች ንፁህ በቂና አስተማማኝ የመጠጥ ውሃ በማቅረብ የከተማው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ኑሮ ማሻሻል፡፡
Vision
የከተማው ነዋሪ ህዝብ እንዲሁም የንግድ ድርጅቶች ፤መንግስታዊ ለሆኑና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች (ተቋማት)፤ጥራቱን የጠበቀ በቂና አስተማማኝ ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት አግኝቶ ጤንነቱየተጠበቀ አምራች ዜጋ እንዲሆንና የፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት ተጠቃሚ በማድረግ በከተማችን ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ተወግዶ ማየት ፡፡
Core Values
- ግልጽነትና ተጠያቂነት
- አዳዲስና ዘመናዊ የአሠራር ልምዶች
- ከሙስና የጸዳ አገልግሎት
- የህዝብ ንብረትን ከብክነት የመከላከልና በቁጠባ የመጠቀም ባህል
- የፆታ እኩልነት
- ተስማሚ የሆነ የሥራአካባቢ
- ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት
Our Location
follow me