City Council
Mission
ተልዕኮ
በማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ ዕድገት መፋጠን ፋይዳ ያላቸዉ ደንቦች በማዉጣት፣አፈፃፀማቸዉን በመከታተልና በመቆጣጠር ብቃት ያላቸዉን የማስፈፀም የዳኝነት አካላትን የህዝብ የነቃ ተሳትፎ በማዋቀርና በማደራጀት የዜጎች ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ ነፃነቶች እንድዳብሩና መልካም አስተዳደር እንድሰፍን ማድረግ ነዉ፡፡
Vision
ራዕይ
በአርባ ምንጭ ከተማ መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲያዊ ሥርዐት ግንባታ ተምሳሌት ሆኖ ማየት
Core Values
እሴቶች
- ፍትሐዊነትና ቅንነት
- ህጎችን ማስከበርና ማክበር
- የአሠራር ግልፀኝነትና ተጠያቂነት
- አሳታፊና ቅንጅታዊ አሰራር
- ህዝብን ማገልገል
- ቁርጠኝነትና ተነሳሽነት
- ጥራት ቅልጥፍናና ትጋት
Overview
የዚን ተቋም ዓላማ ከከተማ እስከ ቀበሌ ምክር ቤቶች ለህብረተሰቡ ደንቦችን ማዉጣትና በወጡ ህጎች ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ ነው፡፡