በ2013 በጀት ዓመት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተቋማትና ፈጻሚዎች የዕውቅናና ሽልማት ፕሮግራም አካሄደ። temesgen.ayneka 2021-08-01 Read More
የአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የፋይናንስ አቅሙን ለማጠናከር ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ተካሄደ። temesgen.ayneka 2021-08-01 Read More
የአርባምንጭ ድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቀዶ ጥገናን ጨምሮ ሌሎች የህክምና አገልግሎቶችን በተሟላ መልኩ መስጠት መጀመሩ ተገለፀ። temesgen.ayneka 2021-08-13 Read More
የአርባምንጭ ከተማ ሴቶች ከ100,000 / አንድ መቶ ሺህ/ ብር በላይ አሰባስበው ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ስንቅ በማዘጋጀት አጋርነታቸውን አሳዩ። temesgen.ayneka 2021-11-17 Read More
ምዕራባዊያን በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ የያዙት አቋም እና ሚዲያዎቻቸው የሚያሰተላልፉት ዘገባ ከእዉነት የራቀ ነዉ - ሲሉ ከአሜሪካ የመጡ ሚሶናዊያን ተናገሩ። temesgen.ayneka 2021-11-17 Read More
የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎችና አሽከርካሪዎች በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተቀመጡ የክልከላ መመሪያዎችን አውቀው ሊያከብሩ እንደሚገባ ተገለፀ። temesgen.ayneka 2021-11-17 Read More
የአርባምንጭ ከተማ ዌብ ፖርታል ልማት መክፈቻ ስነ -ስርዓት የክልል፣ የዞኑና የከተማው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል። temesgen.ayneka 2021-11-18 Read More
የአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ማርቆስ ማቴዎስ በከተማው ለሚካሄደው ሕዝባዊ የዉይይት መድረክ የክብር እንግዶችንና ተሳታፊዎችን የእንኳን ደህና መጣችሁ የማስጀመርያ መክፈቻ ንግግር አደረጉ። temesgen.ayneka 2022-02-23 Read More
በአርባምንጭ ከተማ ትውልድ እና ዕድገቱን ያደረገው እና በአርባምንጭ ከተማ ከታዳጊ ክለብ አንስቶ እስከዋናው ቡድን ወጣትነቱን ለግሶ በመጫወት ያሳለፈውን ወጣት ስፖርተኛ ካጣን ቀናቶች ተቆጥረዋል። Yonas.Torora 2024-03-26 Read More
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር 18ኛ ሳምንት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ አቻውን የደሴ ከተማ እግርኳስ ቡድንን አሸነፈ Yonas.Torora 2024-04-02 Read More
በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የተያዙ ዕቃዎች ወደ ገንዘብ ተቀይሮ በፋይናንስ አደራ አካውንት ላይ እንዲቀመጥ ግብረኃይሉ ውሳኔ አስተላልፏል። Yonas.Torora 2024-04-03 Read More