Finance office
Finance Office
Mission
በቁጠባ ላይ የተመሰረተ የሀብት አጠቃቀም እንዲሰፍን የተቋሙን አቅም ግንባታ በማከናወን፣ ዘመናዊ የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደርና ቁጥጥር ስርዓትን በመዘርጋት፣ ሲቪክና ትብብር ሀብት በማስተባበርና በመምራት፣ አሰራሩን የጠበቀ ግዥ ሥርዓት በመዘርጋት እና የንብረት ማስወገድ ሥራዎችን በማካሄድ፣ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት በሰፈነበት አኳኋን በከተማዉ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ፍትሃዊ ሀብት አስተዳደር በላቀ ደረጃ ተግባራዊ እንዲሆን ማስቻል፣
Vision
በ2012 የኢትዮጵያ የነፍስ ወከፍ ገቢ 953.18 ዶላር ከነበረበት በ2022 ወደ 2,220 ዶላር ለማድረስ የተያዘውን ሀገራዊ ግብ በከተማችን ለማሳካት በሚደረገዉ ርብርብ ወሳኙን ምዕራፍ የያዘ ሲሆን፣በከተማችን በብልፅግና ጉዞ የዜጎችን ቁሳዊ ፍላጎት፣ ዕኩል የልማት ተሳታፊነት፣ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ነፃነትን ለማረጋገጥ የከተማዉን ሀብት በብቃት በማሰተዳደርና ቀጣይነት ያለው ሁሉ አቀፍ ልማት በማረጋገጥ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ለውጥ መጥቶ ማየት፣
Core Values
- የሕዝብ አገልጋይነት፣
- ዉጤታማነት፣
- የስራ ትጋትና ቁርጠኝነት፣
- ህጋዊነት፣
- የሙያ ልህቀት፣
- የመማርና የለውጥ ተነሳሽነት፣
- ተጋግዞ በቡድን መሥራት፤
- የበለፀገ ኢኮኖሚ መገንባት፣
Our Location
follow me