Trade & Market D/t Office
Trade & Market D/T Office
Mission
ለዜጎች ህጋዊ ንግድን በማስፋፋት፣ የኢንዱስትሪው ዘርፍ ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሆን በማድረግ ልማትና መልካም አስተዳደርን ማረጋገጥ ነው፡፡
Vision
በ2022 ዓ/ም ከተማችን ለኑሮና ለኢንቨስትመንት ምቹ ሆና፣ ሰፊ የስራ ዕድል የሚፈጥሩ ተቋማት ተስፋፍተውና ህጋዊ ንግድ ሰፍኖ ማየት፡፡
Core Values
- ሥራዎቻችን የጋራ አመለካከትን ከመፍጠር ይጀምራሉ!
- በዕቅድ እንመራለን፣
- ፍትሃዊ አሳታፊና ዲሞክራሲያዊ አመራር መለያችን ነው፣
- በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል እናምናለን!
- ጊዜ እና የሰው ኃይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ቁልፍ ሀብቶቻችን ናቸው፣
- ሙስናን እንፀየፋለን፣
- መረጃን ለልማት እናውላለን፣
- ውጤት ያሸልማል፣
- ተገልጋዮቻችን የሕልውናችን መሠረት ናቸው!
- ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው !
Our Location
follow me