Science and Information Technology Office
Science And Information Technology Office
Mission
ተልዕኮ
ለከተማው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣በመተግበርና በማስፋት ክልላዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡
Vision
ራዕይ
“በ2030 በጽ/ቤታችን ውጤታማ የሆኑ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት የመማር፣ የማልማት፤ የመፍጠር፣ የማላመድ እና የመጠቀም አቅም ተገንብቶ ማየት”
Core Values
- በጎ ህሊናና ቅን ልቦና፣
- የስራ ፍቅርና ትጋት፣
- ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ፣
- ለለውጥ በጋራ መስራት፤
- ውጤታችንም ሆነ ውድቀታችን የጋራችን ነው፤
- ችግር ፈቺነት፤
- የማይረካ የመማር ጥማት፤
- ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት፣
- ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራርና ቀጣይነት ያለው መሻሻል፣
Our Location
follow me