Revenue Authority Office

Mission

የተቋሙን አቅም በመገንባት ዘመናዊ፣ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት የገቢ ሥርዓት በመፍጠር፣ የተገልጋዩን የግብር/ታክስ ግንዛቤ በማጐልበትና የግብር ግዴታውን በራሱ ተነሳሽነት እንዲወጣ በማስቻል ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ሀብት ለአርባምንጭ ከተማ   ልማት የሚውል አስተማማኝ ገቢ መሰብሰብ፣


Vision

2014 / የከተማ የገቢ አስተዳደር ሥርዓት ዘመናዊና ፍትሐዊ ሆኖ ለልማት የሚውል አስተማማኝ ገቢ ተሰብስቦ ማየት፡፡


Core Values

  • ተገልጋይ ተኮር አገልግሎት መስጠት
  • ከብልሹ ምግባር የፀዳ የሥራ አካባቢ መፍጠር
  • ሙያና ክህሎትን ለተጨባጭ ውጤት መጠቀም /Professionalism/
  • ሕግ ማክበርና ማስከበር
  • ቡድናዊ ስሜትና መልካም የስራ ግንኙነት መፍጠር
  • ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን መሆናቸውን መቀበል፣

Our Location

  • Address: Arba Minch City Administration
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website:

  • official Since Jan 07 2025
  • Official Portrait Download

follow me