Public Service And Human Resource Management Office

Mission

የከተማ አስተዳደር የመንግስትን ፖሊሲዎችና ስትራቴጀዎች በብቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት፣ የአመራሩንና የሰራተኛዉን አመለካከት በመለወጥና ብቃቱን በማሳደግ፣ ህዝብን በቅንነትና በታማኝነት የሚያገለግል ጠንካራና ዉጤታማ ሲቪል ሰርቪስ መፍጠር ነዉ፡፡


Vision

በ2022 ተልዕኮውን በብቃት መፈፀም የሚችል በሥነ-ምግባሩ የተመሰገነ ሲቪል ሰርቪስ ተፈጥሮ ማየት


Core Values

  • ለለውጥ መስራት
  • ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት
  • ቅንነት፣ ታማኝነትና አገልጋይነት
  • ሁሌም መማር
  • ውጤት ያሸልማል
  • በጋራ መስራት
  • አለማዳላት

Our Location

  • Address: Arba Minch City Administration
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website:

  • official Since Jan 03 2025
  • Official Portrait Download

follow me