Plan Office

Mission

በከተማ አስተዳደሩ የሚሰሩ ፕሮጀክቶች ውጤታማ እንዲሆን የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል በማድረግና የህዝብ ዕድገት ከኢኮኖሜ ዕድገት ጋር እንዲጣጣም ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በመስራት በከተማችን ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ዕድገት ማረጋገጥ


Vision

የከተማ አስተዳደሩ የማስፈጸም አቅምን ያገናዘበና አካታች የረጅም፣ የመካከለኛና የአጭር ጊዜ ዕቅድ በማዘጋጀት በከተማው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት በማስፈን የህብረተሰቡ የኑሮ ተሻሽሎ ማየት፤


Core Values

  • ከአድልዎ የፀዳ ቀልጣፋ አገልግሎት፤
  • ለህዝብ ሀብት ተቆርቋሪነት፤
  • በዕቅድ መመራት፤
  • ሙያዊ ስነ-ምግባርና የስራ ተነሳሽነት፤
  • ግልፀኝነትና ታማኝነት፤
  • ፍትሃዊነትና ተጠያቂነት፤
  • የህግ የበላይነት፤
  • በቅንጅት መስራት፤

Our Location

  • Address: Arba Minch City Administration
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website: