Peace & Security Office

Mission

የሀገሪቱንና የክልሉን ህገ-መንግስት እና ሌሎች ህጎችን በማክበርና በማስከበር ከሰላምና ፀጥታ ኃይሎች ጋር ቅንጅት በመፍጠር እና /ሰቡን በማሳተፍ የማህበረሰቡን ሠላምና ደህንነት አስተማማኝ ማድረግ ነው፡፡


Vision

የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ  መብቶች፣ የህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር፣የህዝቡ ደህንነት፣ ሠላምና ፀጥታ የተረጋገጠበት ከተማ ተፈጥሮ ማየት


Core Values

  • ለህገ-መንግሥቱ ታማኝ መሆን፣
  • የህብረተሰቡን ተሳትፎ ማረጋገጥ፣
  • ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ መጠቀም፣
  • የሕዝብ አገልጋይነት፣
  • ብዝሃነት መቀበልና ማክበር፣
  • ፍትሃዊነትና ሰብአዊነትን መላበስ፣
  • ራስን ማብቃት፣ አዳዲስ አሠራሮችን ማወቅና መጠቀም፣
  • ሙያዊ ሥነ-ምግባር መላበስ፣
  • ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ትኩረት መስጠት እና
  • ኃላፊነትን መወጣት የሚሉት ናቸው፡፡

Our Location

  • Address: Arba Minch City Administration
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website:

  • official Since May 29 2024
  • Official Portrait Download

follow me