Government Communication Affairs office
Government Communication Affairs Office
Mission
ሁሉአቀፍና አዳዲስ የኮሚዩኒኬሽን መገናኛ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ለህብረተሰቡ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማቶችን እንዲሁም የኢንቨስትመንት መረጃዎችን የሚሰጥ በጥናትና ምርምር የታገዘ አካታች የኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ምቹ አካባቢ መፍጠር ነው፡፡
Vision
በ2022 በመረጃ የበለጸገ እና በሀገሩ ላይ መልካም ገጽታን የተጎናጸፈ ዜጋ ተፈጥሮ ማየት፤
Core Values
- ቅንነት
- ታማኝነት
- ተጠያቂነት
- የላቀና አሰተማመኝ አገልግሎት መስጠት
- የፈጠራና የኃሳብ አመንጭነት አቅምን ማዳበር
- አክብሮትና አንድነት
- በኃሳብ አሸናፊነት ማመን
- ትብብርና የቡድን ስራ
- የአመራር ብቃት
- ኃላፊነትን መውሰድ
Our Location
follow me