Enterprise & Industry Office

Mission


Vision

ተቋማችን በከተማችን ድህነትንና ሥራ አጥነትን ለመቀረፍና ዜጎች ራሳቸውን ከመቻል አልፈው በሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ ወሳኝ ሚና እንድጫወቱ ለማድረግ የተለያዩ ፖሊሲዎችን ስትራቴጂዎችን በመንደፍ ተግባራዊ ተደርጎ ማየት፤


Core Values

  • ቀልጣፋ አገልግሎትና ውጠታማነትን ማረጋገጥ የተግባራችን ስኬት መለክያዎች  ናቸው፤
  • ሥራ አጥ ወጣቱን ያሳተፈ ልማት ላይ እናተኩራለን፤
  • ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ እንጠቀማለን፤
  • በጋራ እሰራለን ስኬቱም ውድቀቱም የጋራችን ነው፤
  • የሙያ ስነ ምግባር መጠበቅ መለያችን ነው፤
  • ለተገልጋዮቻችን እርካታ ቅብሚያ እንሰጣለን፤
  • ውጠት ያሸልማል፤

Our Location

  • Address: Arba Minch City Administration
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website:

  • official Since Jan 07 2025
  • Official Portrait Download

follow me