Cooperative office
Cooperative Office
Mission
በፈቃደኝነት መርህ ላይ በመመስረት ብቁና ተወዳደሪ የሆኑ ኀብረት ሥራ ማህበራትን በከተማዉ ማቋቋም፣ማጠናከርና ማስፋፋት፣ እንዲሁም ዘመናዊ የምርት ግብይት ሥርዓትን በከተማዉ በመዘርጋት የማህበር አባላት ገቢ ማሳደግና የኢኮኖሚ ዕድገት ማምጣት
Vision
በ2013 ዓ/ም ዘመናዊ የግብርና ምርት የእንዱስትሪ ምርት ግብይት ሥርዓት በከተማ ሰፍኖ፣ ገቢው ያደገና የኑሮ ደረጃው የተሻሻለ ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት፣
Core Values
- ለልማት የተደራጀ ኃይል እንፈጥራለን!
- ለተገልጋዮች እርካታ ቅድሚያ እንሰጣለን!
- ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ እንጠቀማለን!
- ቁጠባን ባህላችን እናደርጋለን!
- ሙያዊ ሥነ-ምግባር እናሰፍናለን!
- ፍትሃዊነት ግልፀኝነትንና ተጠያቂነትን እናሰፍናለን
- የየሴቶችና ወጣቶች የልማት ተጠቃሚነት እናረጋግጣል!
- ተፈጥሮ ሀብታችንና አካባቢያችንን እንከባከባለን!
- መረጃን ለልማት እናዉላለን !
- የለውጥ ኃይሎችን እንሸልማለን!
Our Location
follow me