Attorney Office
Attorney Office
Mission
አሰራርና አደረጃጀትን ዘመናዊ በማድረግ፣ በህብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ የሚታገዝና ብቃት ያለውሠላምና ደህንነት መጠበቅና ህገ-መንግሥቱን በማስከበር የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ፡፡
Vision
የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች፣ የህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር፣የህዝቡ ሠላም፣ ፀጥታና ደህንነት የተረጋገጠበት ዞን ተፈጥሮ እና ለዚህም የበኩሉን ጉልህ ድርሻ የሚያበረክት ተቋም ሆኖ ማየት
Core Values
- ለህገ-መንግሥቱ ታማኝ መሆን
- የህብረተሰቡን ተሳትፎ ማረጋገጥ፣
- ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ መጠቀም፣
- የሕዝብ አገልጋይነት፣
- ብዝሃነት መቀበልና ማክበር፣
- ፍትሃዊነትና ሰብአዊነትን መላበስ፣
- ራስን ማብቃት፣ አዳዲስ አሠራሮችን ማወቅና መጠቀም፣
- ሙያዊሥነ-ምግባር መላበስ፣
- ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ትኩረት መስጠት እና
- ኃላፊነትን መወጣት የሚሉት ናቸው፡፡
Our Location
follow me