Education Office

Mission

መደበኛ እና መደበኛ ያልሆነ የትምህርት አሠጣጥ ዘዴን በመጠቀም የህብረተሰቡን የትምህርት ባለቤትነትና መሪነት በማረጋገጥ ጥራቱና ብቃቱ የተረጋገጠ ፤ፍትሐዊነትና ተገቢነት ያለው ፤ለከተማዉ ልማትና ዕድገት አስተዋፅኦ የሚያደርግ ሁለንተናዊ ስብዕናው የተገነባ ዜጋ በመፍጠር የተፋጠነና  ቀጣይነት ያለው ዕድገትና ልማት እንዲመጣ መስራ


Vision

በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በከተማዉ ዕድሜው ለትምህርት የደረሰ ሁሉ ፍትሐዊና ብቃት ባለው እውቀት፤ ክህሎትና ዝንባሌ የተቀረፀ የተሟላ ስብዕና ያለው በሥራ ክቡርነት የሚያምን ችግር ፈቺ የሆነ በራሱ የሚተማመን ሥራ ፈጣሪና ለዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ በፅናት የቆመ ትውልድ ተፈጥሮ ማየት


Core Values

  • ትውልድን የመቅረፅ ስሜት
  • ሀቀኝነት
  • ፍትሐዊነት
  • ለለዜጋ ዋጋ መስጠት
  • ተከታታይነት ያለው ሙያዊ መሻሻል
  • ግልፀንነትና ተጠያቂነት
  • ቁርጠኝነት
  • የህዝብ አገልጋይነት

Our Location

  • Address: Arba Minch City Administration
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website:

  • official Since Jan 08 2025
  • Official Portrait Download

follow me