Social Affairs Office

Mission

የሥራ ስምሪት አገልግሎት እንዲስፋፋ፣ የኢንዱስትሪ ሠላም እንዲሰፍን፡ የሠራተኛውን ጤንነትና ደህንነት እንዲጠበቅ፣ የሥራ አከባቢዎችን እንዲሻሻሉና የዜጐችን ማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎት(የአካል ጉዳተኞች እኩል እድልና ሙሉ ተሳታፊነት እንዲረጋገጥ፣ አረጋውያን ድጋፍና እንክብካቤ እንዲያገኙና ተሳትፎአቸው እንዲጐለብት፣ በልዩ ልዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ምክንያት በድህነት፣ተጋላጭናመገለል ውስጥ ለሚገኙ ዜጐች የተለያዩ ድጋፎች) እንዲያገኙ ማድረግ የሚሉት የሴክተሩ ተልዕኮዎች እንዲያገኙ ማድረግ የሚሉትን የሴክተሩ ተልዕኮዎች ናቸው፡፡


Vision

በ2022 ዓ.ምየኢንዱስትሪ ሠላም ያሰፈነ ፣የሥራ ዕድሎች ፍትሃዊ ተጠቃሚነትና የማኀበራዊ ደኀንነት ልማትን ያጐለበተ ሞዴል ሴክተር ሆኖ ማየት፤


Core Values

  • ግልጽነትና ተጠያቂነት
  • ታማኝነት
  • ፍትሃዊነትና እኩልነት
  • ውጤታማነት
  • አሳታፊነት
  • ተባብሮመስራት
  • ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት
  • በዕውቀት መምራት /መስራት/ቀጣይነት ያለው መሻሻል

Our Location

  • Address: Arba Minch City Administration
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website:

  • official Since May 27 2024
  • Official Portrait Download

follow me