27
Mar
2022
ለውይይቱ መነሻ የአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ማርቆስ ማትዮስ ከለውጡ ወዲህ በከተማው በአሁን ወቅት በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፍ እየተሰሩ በሚገኙ የመሰረተ ልማት ስራዎች የግንባታ በሂደት ዙርያና ፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ የተዘጋጀ ሪፖርት እያቀረቡ ይገኛሉ።